ጨረታው ዝግ ነው || BID CLOSED

NEWS

I WILL RECEIVE IN RETURN OF MY BESTOWS.

MARY JOY ETHIOPIA NEWS

ጨረታው ዝግ ነው || BID CLOSED

የጨረታ ማስታወቂያ

 
ህዳር 30/2017 || 09/ Dec/ 2024

 

ድርጅቱ ከዚህ በታች ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡

1ኛ. ቶዮታ ካሪና አውቶሞቢል ጃፓን 4 ሰው የሚይዝ ሞዴል 1988 ቦታው አስኮ ሜሪ ጆይ ህክምና ማዕከል ግቢ ውስጥ ፤      

2ኛ. ቶዮታ ሎንግ ቤዝ ጃፓን 11 ሰው የሚይዝ ሞዴል 1987 ቦታው አስኮ ሜሪ ጆይ ህክምና ማዕከል ግቢ ውስጥ፤

3ኛ. ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 1H2 6 ሰው የሚይዝ ሞዴል – ቦታው ሀዋሳ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ድ/ቤት ግቢ ውስጥ ፤

4ኛ. ሱዙኪ ቪታራ 3 ሰው የሚይዝ ሞዴል – ቦታው ሀዋሳ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ድ/ቤት ግቢ ውስጥ ፤ 

Scroll to Top