Charity Run&Walk Detail:
https://maryjoyethiopia.org/event/
Press release regarding the Mary Joy Ethiopia Charity Run&Walk to be held on April 6, 2025.
Dear Respected Media Professionals,
We sincerely thank you for honoring our invitation with your presence.
Mary Joy Ethiopia, in collaboration with a private event organizing company, is preparing a charity run under the theme “I Support the Elderly, I Protect My Health!” to be held on April 6, 2025.
The event will start at 7:00 AM from Urael and follow a 5km route through Wollo Sefer, along the new Peacock asphalt road, and back to the starting point on the lower asphalt road.
T-shirts are available for sale: 300 birr for children’s shirts and 500 birr for adults. They can be purchased at Mary Joy’s Addis Ababa offices (located in Asko and St. George areas), at selected Dashen Bank branches (Lideta Tana Market, Adwa Square, Piassa, Kera, Nefas Silk, Bole Medhanialem, and Semit), and via the Telebirr application.
We kindly request the support of media outlets to encourage the public to purchase T-shirts and contribute to spreading awareness of this event.
Finally, on behalf of the children and elderly supported by Mary Joy, we sincerely thank Dashen Bank and Ethio Telecom for being Platinum Sponsors of this charity run.
We also extend our deep appreciation to Abay Television, Yod Abyssinia Cultural Venue, Halo Dash Gift Shop, and DJ Rohab for their support.
I Support the Elderly, I Protect My Health!
Mary Joy Ethiopia
Addis Ababa Charity Run & Walk web page => https://maryjoyethiopia.org/event/addis-ababa-charity-run2025/

መጋቢት 28 2017 የሚካሄደውን የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የገቢ ማሰባሰቢያ ሩጫ በማስመልከት የተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ
የተከበራችሁ የሚዲያ ባለሙያዎች ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለመጣችሁ በእጅጉ አመሰግናለን
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ክብራይት ኢቨንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር በመተባበር መጋቢት 28 2017 ዓ.ም
አረጋዊያንን እመግባለሁ ጤንነቴን እጠብቃለሁ! በሚል በሚል መርህ ቃል መጋቢት 28 2017 ጠዋት አንድ ሰዓት መነሻውን ከዑራኤል አድርጎ ወደ ወሎ ሰፈር በሚወስደው የፒኮክ መናፈሻ አዲሱ አስፋልት ዞሮ በታችኛው አስፋልት ወደ መነሻው የሚመለስ የ5ኪ.ሜትር የገቢ ማሰባሰቢያ የሩጫ ውድድር ተዘጋጅቷል::
የህፃናት ቲሸርት 300 ብር የአዋቂ ቲሸርት500 ብር የተዘጋጀ ሲሆን የቲሸርቶቹ መገኛ ቦታዎች በሜሪጆይ የአዲስ አበባ ቢሮዎች በመገናኛ አስኮ ጊዮርጊስ ገዳም ሰፈር እንዲሁም በተመረጡ
የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማለትም በልደታ ጣና ገበያ: በአድዋ አደባባይ; በፒያሳ; በጦር ኃይሎች በቄራ; በንፋስ; ስልክ; በቦሌ መድሀኒአለምና; በሰሚት;ዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች
እንዲሁም በቴሌ ብር አፕሊኬሽን ይገኛሉ::
የተወደዳችሁ የሚዲያ አካላት ማህበረሰቡ ቲሸርቶቹን እንዲገዛ ሙያዊ ድጋፋቸውን እንድታደርጉልን የተለመደ ትብብራችሁን እንጠይቃለን::
በመጨረሻም ይህንን የሩጫ ውድድር ዳሽን ባንክና ኢትዮ ቴሌኮም በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር ስላደረጉልን በሜሪ ጆይ ህጻናትና አረጋዊያን ስም ከልብ እናመሰግናለን::
እንዲሁም የሚዲያ አጋር አባይ ቴሌቪዥን,
ለዝግጅቱ መሳካት ዮድ አቢሲኒያ የባህል አዳራሽ; ሄሎ ዳስ የድግስ እቃ አከራይና ዲጄ ሮሃብ አጋር ስለሆኑ በእጅጉ እናመሰግናለን::
አረጋዊያንን እመግባለሁ ጤንነቴን እጠብቃለሁ!
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
Addis Ababa Charity Run & Walk website : https://maryjoyethiopia.org/event/addis-ababa-charity-run2025/