ጨረታው ዝግ ነው || BID CLOSED
ጨረታው ዝግ ነው || BID CLOSED
የጨረታ ማስታወቂያ
ህዳር 30/2017 || 09/ Dec/ 2024
ድርጅቱ ከዚህ በታች ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡
1ኛ. ቶዮታ ካሪና አውቶሞቢል ጃፓን 4 ሰው የሚይዝ ሞዴል 1988 ቦታው አስኮ ሜሪ ጆይ ህክምና ማዕከል ግቢ ውስጥ ፤
2ኛ. ቶዮታ ሎንግ ቤዝ ጃፓን 11 ሰው የሚይዝ ሞዴል 1987 ቦታው አስኮ ሜሪ ጆይ ህክምና ማዕከል ግቢ ውስጥ፤
3ኛ. ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 1H2 6 ሰው የሚይዝ ሞዴል – ቦታው ሀዋሳ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ድ/ቤት ግቢ ውስጥ ፤
4ኛ. ሱዙኪ ቪታራ 3 ሰው የሚይዝ ሞዴል – ቦታው ሀዋሳ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ድ/ቤት ግቢ ውስጥ ፤