Stories From Mary Joy Ethiopia

Facebook

3 days ago

Mary Joy Ethiopia
የጋሞ ዞን አስተዳደር የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሜሪ ጆይ ኢትዮጽያ አርባምንጭ ማዕከል የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አከናወነየጋሞ ዞን አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ በሜሪ ጆይ አርባምንጭ ማዕከል ከ200 በላይ ለሚሆኑ ለችግር ለተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መረሃ ግብር አከናውኗል።መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ደምስ አድማሱ ሰው ተኮር ተግባር በጋሞ ዞን እያደገ መምጣቱን አስታውሰው በዞኑ አረጋዊያንን መንከባከብ፣ ለአቅመ ደካሞች የሚደረግ የቤት እድሳት እና ግንባታን ጨምሮ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ ነው ብለዋል።አቅመ ደካማ የሆኑ አረጋዊያንና ወላጅ አልባ ህፃናትን ያለንን በማካፈል ከጎናቸው መሆናችንን በማሳየት የመረዳዳት ባህላችንን ማጠንከር አለብን ብለዋል።የጋሞ ዞን አስተዳደር የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሀኪሜ አየለ በለውጡ መንግስት እየተለመደ የመጣው መልካም ስራ በበርካታ ማህበረሰብ ክፍሎች እየተተገበረ መሆኑን ጠቅሰው ይህም ልምድ ከመሆን አልፎ ባህል ወደ መሆን እየተሸጋገረ መሆኑን አስረድተዋል።ሰው ተኮር ተግባራት ማከናወን በሰማይም በምድርም ትልቅ ዋጋ ያለውና በረከትንም የሚያስገኝ እንደሆነ ተናግረዋል። የዞኑ አስተዳደር በሜሪ ጆይ አርባ ምንጭ ማዕከል ከ200 በላይ ለሆኑ የህበረተሰብ ክፍሎች ማዕድ ማጋራት ማድረግ መቻሉን ገልፆል።የጋሞ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ አቶ ዳባሮ ዳልጮ መምሪያው በዞኑ በሚገኙ 4 ማዕካላት ከ400 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ ለ185 አቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ ማጋራት መደረጉን ገልጸዋል።ምንጭ፦ ጋሞ ዞን መ/ኮሙኒኬሽን ... See MoreSee Less
View on Facebook

3 days ago

Mary Joy Ethiopia
የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የህክምና መሳርያ ድጋፍ አደረጉ፡፡****************ሚያዚያ 12/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ እየተገነባ ያለውን አስኮ ሜሪ ጆይ የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል እና በህክምና ማዕከል ደረጃ እየተስሩ ያሉ ሰራዎች በጎበኙበት ወቅት የህክምና መሳርያዎችን ደጋፍ ለማድረግ በገቡት ቃል መሰርት የ4ሚሊየን ብር የሚገመት ዘመናዊ አልትራሳውንድ የልብ እና ዶፕለር ደጋፍ አድርገዋል። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ስላደረጋችሁት መልካም ተግባር በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን።#ሜሪጆይኢትዮጵያ#ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ" ... See MoreSee Less
View on Facebook

ABOUT US

Established in 1994, Mary Joy Ethiopia is an Ethiopian local NGO legally registered and certified indigenous non-governmental organization (NGO) with the objective to reach the most affected and vulnerable needy communities with basic lifesaving support which is essential for their survival. It is committed to making a lasting impact on the lives of the most vulnerable and excluded children and elders while supporting their families/caregivers through sustainable livelihoods. Mary Joy Ethiopia is dedicated to strengthening community involvement and engaging with individuals and partners to empower street children, elders, and their families and caregivers. We do this by providing sustainable livelihood support to bring about significant changes in their lives by addressing the underlying causes of homelessness and vulnerability.

Our MISSION
Mary Joy Ethiopia is an Ethiopian local NGO resident charity that works to empower vulnerable and underserved community groups through integrated development programs
Our VISION
Mary Joy strives to be a sustainable organization that brings about lasting improvement​

6000 +

NUMBER OF SPONSORED CHILDREN

1000 +

NUMBER OF SPONSORED ELDERS

Children received stationaries,
Education
Health component
Economic Strengthening
Receiving donation by livelihoods from supporter
Private-public-partnership
Children playing at Mary Joy Ethiopia ETEM Ethiopia Center
Street Children project
Kids were receiving foods, chicken and cocking oil.
Holiday Support

" Not all of us can do great things. But we can all do small things with great love. " MOTHER TERESA

<p> Your browser does not support PDF files. <a href="/wp-content/uploads/2024/05/MJE-Annual-report-2023.pdf">Download the file instead</a> </p>

Your browser does not support PDF files. Download the file instead

Come join us

Volunteers do not necessarily have the time,They have the heart.

OUR PARTNERS
Scroll to Top